top of page

በሰሜን ካሊፎርኒያ ኔቫዳ እና አሪዞና ሀገረ ስብከት የሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ካቴድራል በላስ ቬጋስ የልማት ማስፋፊያ ፕሮጀክት ዕቅድ ማስፈጸሚያ የሚሆን የቦታ ፈቃድ በክላርክ ካውንቲ ተሰጠ።

በሰሜን ካሊፎርኒያ ኔቫዳ እና አሪዞና ሀገረ ስብከት የሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ካቴድራል በላስ ቬጋስ የልማት ማስፋፊያ ፕሮጀክት ዕቅድ ማስፈጸሚያ የሚሆን የቦታ ፈቃድ በክላርክ ካውንቲ ተሰጠ። እ ኤ አ 9/17/2025 ውሳኔውን ያገኘው አጀንዳ ቤተ ክርስቲያኗ ለምታከናውናቸው የልማት ማስፋፊያ ፕሮጀክቶች ትልቅ በር ከፋች እንደሆነ ተገልጿል። ሙሉ የፈቃዱን ዝርዝር ሁኔታ ለመረዳት እዚህ ይጫኑ

bottom of page